
Articles
Music Production | የሙዚቃ ፕሮዳክሽን
The road to music production is the best kept secret in the Ethiopian music industry. “Well, you just make music,” is the general rhetoric. Perhaps it’s not a one-size-fits-all remedy. As most of our local music producers are self-taught, each one has had to find their way.
ወደ ሙዚቃ ፕሮዳክሽን የሚወስደው መንገድ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ሚስጥር ሆኖ ቢቀመጥ ይሻላል። “ያው ሙዚቃ ትሰራለህ” ነው የተለመደው ምላሽ። ሁሉም ቁልፍ ሁሉንም በር አይከፍትም አይነት ጨዋታ ይሆናል። ብዚዎቹ የኢቶዮጵያ ሙዚቃ ፕሮዲውሰሮች ራሳቸውን ስላስተማሩ ፤ የሳቸውን መንገድ ማግኘት ነበረባቸው።