In the digital world, music promotion is more than just about the music. It’s also about the artist behind the music. And when people come into play, their values, ideas and opinions eventually enter the sphere of public information. Moreover, artists have to navigate this area carefully and craft a presence throughout their careers. What does this look like in Ethiopia?
Social Media
Twenty years ago, CDs (and cassette tapes) were the most accessible and profitable mediums. If an artist released a new album people would often gather around music shops and azwaris to buy the latest music. Promoters also had specific distribution channels and collected profits for the musicians back from these. Although it wasn’t a well-oiled machine, it worked. With the advent of digital technology, physical media in music has decreased in prominence. When you can access your choice of music digitally at the touch of a screen, buying CDs is not a priority. Then there is the issue of piracy. If your music is online, it’s safe to say, it has a pirated copy somewhere. The internet is a double-edged sword.
With this in mind, promoters also rely on creating opportunities for promotions and distribution with music events. Something that has grown in popularity in Ethiopia. Concerts, listening parties and other music events are effective because they not only promote the artist’s music but also their persona. Rohpnan blew up on social media initially, but when his first concert happened, he took the industry by storm. It was impossible for people to not hear about him, his songs and his ideas. Concerts not only create opportunities for promotion but also active engagement between musicians and their audiences.
On the other end, the digital world has also given us access to social media and artists have been taking advantage of it. Social media has allowed them to really take charge of their careers and promote and distribute their work effectively. Moreover, it has also provided new models of engagement with audiences. Kassmasse is a good example. Ever since he released his first single, his songs have been subject to much appreciation and discussion. He tries to engage in these conversations by releasing videos on his YouTube channel to explain the meaning behind his songs. This might seem like a small move but this level of access or engagement was unthinkable just five years ago (for Ethiopia).
You can’t talk about social media and music without talking about music videos. If you think about the latest Ethiopian hits, you’d be hard pressed not to think about Gutu Abera’s Hawanawa or Kassmasse’s Wubet. This is no accident; these videos have high production value and are meticulously crafted to tell stories rather than just be the usual videos of people dancing in a field. It wouldn’t be an overstatement to say that music videos have also pushed boundaries for filmmakers. The standards have been raised and there simply is no going back.
በዲጂታሉ አለም፤የሙዚቃ ፕሮሞሽን ስለ ሙዚቃው ብቻ አይደለም። ከሙዚቃው ጀርባ ስላለው አርቲስትም ጭምር ነው። ሙዚቃ ለመጫወት ሲመጡ ፤ ዋጋቸው ፣ አስታየታቸውን እና ሃሳባቸው አብሮ ለህዝብ ይደርሳል። አርቲስቶች ይህነን በጥንቃቄ አጥንተው እና ዳሰው በሙያቸው ሁሉ ቋሚነትን መፍጠር ይገባቸዋል። ይህ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል?
ማህበራዊ ሚዲያ
ከሃያ አመት በፊት ሲዲ (እና የቴፕ ካሴት) በጣም አትራፊ ነበሩ። አንድ አርቲስት አልበም ሲያወጣ አልበሙን ለመግዛት ሰዎች በሙዚቃ ሱቆች እና አዟረወች ዙሪያ ሰብሰብ ብለው ይታዩ ነበር። ፕሮሞተሮችም የራሳቸው የስርጨት አካል ነበራቻው። ከሙዚቀኛው ትርፍ ተካፋይ ነበሩ። ጥርት ያለ አሰራር አይሁን አይሁን እንጂ ይሰራ ነበር። ከዲጂታል ቴክኖሎጂ ማደግ ጋር የቁሳዊ ሚዲያ ተፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል። የምትፈልገውን ሙዚቃ ስልክህን በመጫን ብቻ ማግኘት ስትችል ፤ ሲዲ መግዛት የመጀመሪያ ምርጫህ አይሆንም። ሙዚቃህ ኢንተርኔት ላይ ካለ ያለፍቃድህ የተባዛ ኮፒ ሌላ ቦታም አለ ማለት ይቻላል። ኢንተንኔት በሁለቱም በኩል የተሳለ ሰይፍ ነው።
ይሄን ከግምት ውስጥ በማስገባት በሙዚቃ ዝግጅቶች ላይ ፕሮሞተሮች የማስተዋወቂያ እና ማሰራጫ እድሎችን ይፈጥራሉ። አሁን አሁን በኢትዮጵያ እየተለመደ የመጣ ነገር ነው። ኮንሰርቶች፤የማድመጥ ዝግጅቶች እና ሌላ የሙዚቃ ዝግጅቶች የተሻለ ስራ ይሰራባቸዋል። ምክንያቱም ሙዚቃውን ብቻ ሳይሆን ሙዚቀኛውን ነው ይዘው ነው የሚሚመጡት። ሮፍናን በመጀመሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ነበር የታወቀው። የመጀመሪያ ኮንሰርቱን ሲያዘጋጅ ግን ኢንደስቱሪውን ወዲያው ነው የተቆጣጠረው። ሰዎች ስለ እሱም ሆነ ስለሃሳቡ ላይሰሙ አይችሉም ነበር። ኮንሰርቶች ሙዚቃውን ከማስተዋወቅ ባለፈ በአርቲስቱ እና በታዳሚው መህል መናበብን ይፈጥራሉ።
በሌላናው ጥግ ደግሞ የዲጂታሉ አለም ሶሻል ሚዲያን ይዞልን መቷል። አሪቲስቶችም እይተጠቀሙበት ነው። ሶሻል ሚዲያ በሙያቸው መወሰን እንዲችሉ እና ስራቸውን በደንብ ማስተዋወቅም ሆነ ማሰራጨት እንዲችሉ አድርጓቸዋል። ከአድማጭ ጋር አዲስ የግኙነት መንገድን ፈጥሯል። ካስማሰ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ነው። የመጀመሪያ ነጠላውን ከለቀቀ ጀምሮ ሙዚቃዎችሁ አድናቆትን ማትረፍ እና መወያያ መሆን ችለዋል። የዚህ ሂደት አካል ሆኖ ለመቀጠልም በዩቱዩብ ቻናሉ ላይ ከሙዚቃዎቹ ጀርባ ያለውን ትርጉም የሚያብራራበት ቪዶዮዎች ይሰራል። ይህ ቀላል ነገር ይምሰል እንጂ ከአድማጭ ጋር የፈጠረው ግንኙነት ከአምስት አመት በፊት በኢትዮጵያ ሊታሰብ የማይችል ነበር።
የሙዚቃ ቪዲዮዎች ሳይነሱ ስለሶሻል ሚዲያ ማውራት አይቻልም። ስለ የቅርብ ታዋቂ ዘፈኖች ከተነሳ የጉቱ አበራን ሃዋ ህዋን እና የካስማሰን ውበት ሳታስብ አታልፍም። ይህ አጋጥሚ አይደልም። እነዚህ ሙዚቃዎች በጥልቀት የተሰራ እና ታሪክ የሚናገር እንጂ እንደተለመደው ሰዎች በሜዳ ሲጨፍሩ የሚያሳይ ቪዲዮዎች አይደልም ያሏቸው። ሚውዚክ ቪዶዮዎች የፊልምን ድንበር ወደፊት ገፍተውታል ብንል ማጋነን አይሆንም። አሁን እንዳይመለስ ሆኖ መመዘኛው ከፍ ብሏል።
The Issue of Copyright: Awtar
One of the major drawbacks of working in the Ethiopian music industry is the issue of copyright. This is something that is vital to an artist. Where making music pays your bills, not having strong copyright laws makes the task extremely difficult. To help combat this issue and everyone involved, prominent members of the industry such as Johnny Raga and Zeritu Kebede founded the Awtar music app under the Awtar multimedia brand.
Awtar, the first app to do this, helps listeners purchase music digitally. The application is designed to protect the artist’s rights and give music lovers access to a platform where they can support the musicians they listen to. It also helps ensure that the undertakings of the music industry are carried out in a proper and legal manners and that creators earn their due. It’s easy to use, all you have to do is download the app, browse and purchase the songs or albums of your choice.
We reached out to the PR team at Awtar to see how well it has fared and what can be done to further improve the platform. Awtar partnered with Ethio Telecom to get the necessary rights and tech for digital payment. This was a great move that accentuated the need to establish fruitful partnership between the creative sector and the government. In this specific instance, it involves something that pains a lot of musicians (and other creatives also) – payment.
According to Awtar, Ethiopia has a structured law for copyright and related issues which are left unapplied by the government and private sector. As the music industry’s associations, unions and intellectual property emerge, concerned government institutions and the media have decided to pay for music that are played through their stations. This move also gives musicians a chance at recognition and the to be compensated in accordance with the law. Moreover, as musicians become more familiar with the laws, they have become more persistent in pursuing infringements despite the negative responses they receive.
የኮፒራይት ነገር፡አውታር
ሙዚቃ ላይ መስራትን ወደ ኋላ ከሚጎትቱት ነገሮች የኮፒራይት ነገር አንዱ ነው። ይህ ለአርቲስቱ እጅግ ወሳኝ ነገር ነው። ሙዚቃ በመስራት ለሚተዳደር ሰው ጠንካራ የኮፒራይት ህግ አለመኖሩ ከገቢውን የሚቀንስ ስለሚሆን በስራው እንዲቆይ አበረታች አይሆንም። ይህንን ችግር ለመከላከል ፤ ከሙዚቀንኛውንም ሆነ አድማጩን ለማገዝ እንደ ኤሊያስ መልካ እና ዘሪቱ ከበደ ያሉ ስመጥር የኢንዱስትሪው አባላት ፤ በአውታር መልቲሚዲያ ስር የሆነውን ፤ አውታር የተባለ መተግበሪያ ስራ ላይ አውለዋል።
በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው አውታር ፤ ሙዚቃን በዲጂል መንገድ መሸመት ያስችላል። መተግበሪያው የአርቲስቱ መብት እንደተበቀ እና አድማጮችም የሚወዱትን አርቲስት ስራ በመግዛት መደገፍ እንዲችሁ ተደርጎ የተነደፈ ነው። ይህ ደግሞ የሙዚቃው ኢንዱስትሪ ህግን በተከተለ እና በተገቢው መንገድ እየሄደ መሆኑን ለማረጋገጥ ይረዳል። ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን አውታር በማውረድ በመረጡት የክፍያ መንገድ የፈለጉትን ሙዚቃ መሸመት ይቻላል።
ምን ያህል መንገድ እንደመጣ ለማወቅ እና ለመሻሻልስ ምን ማድረግ አለበት የሚለውን ለዋቅውቅ ከአውታር የህዝብ ግንኙነት ቡድን ጋር አውርተን ነበር። አውታር አስፈላጊ የሆኑትን መብቶች እና ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በህብረት ሰርቷል። ይህም በአርቲስቱ እና በመንግስት መካከል ይላው ግንኙነት ይበልጥ እንዲጠነክር ጉልህ ሚና ተጫውቷል። ይህኛው ሁኔታ ነጥለን ስናየው የብዙ ሙዚቀኞች(የሌሎች የፈጠራ ሰዎችም) ህመም የሆነን ነገር ይዟል፡ክፍያን።
እንደ አውታር ከሆነ፤ኢትዮጵያ በኮፒራይት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የረቀቀ ህግ አላጥ ሆኖም ግን በመንግስትም ሆነ በግሉ ዘርፍ ዘንድ ሲተገበር አይታይም። ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች እና አይምሮአዊ ንብረት ማህበር መመስረት በኋላ ነገሩን በአፅኖት ያዩ የመንግስት አካላት እና ሚዲያዎች በጣቢያዎቻችው ላይ ለሚያጭውቱት ሙዚቃ አርቲስቶችን ለመክፈል ወስነዋል። ይህም አርቲስቶች ህግን መሰረት አድርገው ተገቢውን ክፍያቸውን ለመጠየቅ ብርታት ሆኗቸዋል። በአጠቃላይ አርቲስቶች ህጉን ማወቃቸው፤ክፍተት በሚኖርበት ወቅት፤ለአሉታዊ ምላሾች ቦታ ሳይሰጡ መብታቸውን መጠየቅ እንዲችሁ ሆነዋል።
The Question of Royalties
Royalties are payments that artists get when anyone uses their art. This allows for advertisers, filmmakers, TV or radio stations to use an artist’s work while the artists are recognized and paid for it. In Ethiopia, it is a rare occasion. Artists rarely receive royalties despite being entitled to it by law, although this law wasn’t introduced until 2014 under Proclamation No. 872/2014.
Following the establishment of that law, a group has been formed to enforce it and was tasked to monitor and undertake any issues concerning royalties. The Ethiopian Copyright and Neighboring Rights Collective Management Society has since campaigned for the proper implementation of the law. They also frequently run awareness campaigns to ensure that artists know of this law and pursue their rights. While the move is great, the fruits of this labor are yet to be seen.
TV and radio stations still play music without the artist’s consent. There are instances of entire films being dubbed and broadcasted without the artist’s knowledge. Pushing for legal action isn’t easy as the process is often lengthy and expensive.
According to Awtar, this will be ineffective as the industry didn’t start with a positive note. It used to be controlled by people who don’t own or produce music.
“Over the past 20 years, the music industry has suffered for a variety of reasons. The musician did not benefit from his/her work, even though their work is made available to the public. The benefit will be limited to the accredited concerts that will be available after their work has been already published,” reads a statement from the company.
Then there is the issue of piracy from the user’s side. While there are arguments to be made for piracy of foreign media, (exposure increases longevity of the produced work and sometimes legal ways of consuming aren’t available) one can’t use them for locally produced content. When Hachalu’s posthumous album was released, it was available on Telegram for free download the very next day. At the same time, his story was being told on stage, at the Grammy’s.
You can’t really say that the album was inaccessible as there were street vendors, shops and even apps selling the album. It even topped the charts on iTunes. Artists toil to produce these works and they should be compensated for it and anyone that’s interested or willing to see the medium grow should support it.
“We can’t expect for the artists to monitor all this, sometimes all it takes is to hire people that monitor these actions and report them as they happen. It’s something that’s fixable,” said a participant at the roundtable discussion organized by Getz.
የሮያሊቲ ጥያቄ በኢትዮጵያ
ሮያሊቲ የአርቲስቱን ስራ ማንም በተቀመው ቁጥር የሚያገኘው ክፍያ ነው። ማስታወቂያዎች ፣ ፊልም ሰሪዎች ፣ ቲቪ እና ሬድዮ ጣብያዎች የአርቲስቱን ስራ መጠቀም እንዲችሉ ሲያደርጋቸው፤እሱም ተገቢውን እውቅና እና ክፍያ እንዲያገኝ ያደርገዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ይህ ብዙ አይታይም። ህግ ቢደግፋቸውም ፤ አርቲስቶች ለሮያሊቲ ሲከፈላቸው አይታይም። በርግጥ በ2014 ህጉም በአዋጅ ቁጥር 872/2014 ነው የተደነገገው።
ከህጉ መምጣት በኋላ መተግበሩን እና ከሮያሊታ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን የሚከታተል ቡድን ተቋቁሟል። የኢትዮጵያ ኮፒራይት እና ተዛማጅ መብቶች አስተዳደር ህብረት ህጉ በትክክል እንዲተገበር ሲቀሰቅስ ቆይቷል። አርቲስቱ መብቱን እንዲያውቅ እና እንዲያስከብር የማሳወቅ ቅስቀሳም ያደርጋሉ። ምንም እንኳን ስራው ጥሩ ቢሆንም ፍሬው ግን ገና የሚታይ ነው።
የቲቪ እና የሬዲዮ ጣቢያዎች አሁንም ያለአርቲስቱ ፈቃድ ስራዎቹን ያጫውታሉ። አርቲስቱ ጭራሽ ሳያውቅ ሙሉ ለሙሉ ተተርጉመው የሚታዩ ፊልሞችም አሉ። ወደ ህግ መሄድ ደሞ በጣም ጊዜ እና ገንዘብ የሚፈጅ ሊሆን ይችላል። እንደ አውታር ከሆነ በመልካም አይን አለመጀመሩ ለኢንደስትሪው ጎጂ ይሆናል። የሙዚቃ ባለቤትም ሳይሆን ሙዚቃ የማይሰሩ ሰዎች ነበር የሚቆጣጠሩት።
በተለያዩ መንገዶች ሲጎዳ ኑሯል። ስራቸው ለህብረተሰቡ ቢደርስም፤አርቲስቱ/ቷ ከሙዚቃው አልተጠቀሙም። ጥቅማቸው ሙዚቃቸው ከታተመ በኋላ በሚኖረው ኮንሰርት ላይ ተገድቦ ቀርቷል።” ይላል ድርጅቱ ያወጣው መግለጫ።
ከዛ ድግሞ በተጠቃሚው በኩል ያለፍቃድ የማባዛት ጉዳይ አለ። ከውጭ ሚዲያ ጋር (ስራው ለረዥም ጊዜ አለመቆየቱ እና በህጋዊ መንገድ አለመገኘቱ) እንደልብ ለሃገር በቀል ስራዎች መጠቀም አለመቻሉን አንስተው የሚከራከሩ ሰዎች አሉ። የሃጫሉ፤ከእልፈተ ህይወቱ በኋላ የወጣውን አልበም ለገበያ በቀረበ ማግስት ቴሌግራም ላይ በነፃ ማውረድ ይቻል ነበር። በዛው ሰአት ታሪኩ ግራሚ ላይ እየተነገረ ነበር።
አልበሙን ማግኘት አልቻልንም ልትል ግን አትችልም። አዟሪ እና ሱቆችም ሆነ መተገቢሪያዎች ላይ ሳይቀር ነበር። በአይቲዪን ሰንጠረዥ ልይ ሳይቀር ከፍ ያለ ቦታ ላይ ተቀምጦ ነበር። አርቲስቶች ስራውን ለመስራት እንደሚለፉ ታውቆ ተገቢው ክፍያ ሊሰጣቸው ይገባል። ስራው እንዲያድግ የሚፈልግ ሰው ሁሉ ሊደግፈው የሚገባ ነገር ነው።
“አሪቲስቱ ይሄንን እግር በእግር እንዲቆጣጠር አንጠብቅም። አንዳንዴ የሚያስፈልገው ይሄንን የሚሰራ ሰው መቅጠር ነው። ያን ያህል ተራማጅ መሆን ነው የሚጠይቀው” ይላል ገፅ ባዘጋጅው የክብ ጠንቤዛ ውይይት ተሳታፊ የነበረ ሰው።