Agelgil Studio | አገልግል ስቱዲዮ

Picture Courtesy of Agelgil Studio

Agelgil Studio

Launched in September 2019, Agelgil Studios is an Ethiopian record label focused on discovering, empowering and managing talented Ethiopian musicians and producers of all styles of music.

Agegil evolved through a collaborative decision among artists that wanted to create an organization inducive to creativity and free of distraction or concerns. Progressively, the founding members put together a top-of-the-line recording studio – worth over 1.5 million ETB – signed a number of highly talented young musicians and hired a management team that understands the industry. Agelgil, as the name suggests, seeks to integrate the diverse cultures found within Ethiopia and ultimately serve Ethiopia through art. With a vision of developing influence in the growing culture of music and art, Agelgil strives for consistent quality. This centers their efforts and captures their aspirations of healing the fractured and giving a voice to the voiceless.

We approached Nahom Mulugeta, founder of the studio, to give us Agelgil’s take on the Ethiopian music industry.

አገልግል ስቱዲዮ

በፈርንጆቹ 2019 የተጀመረው አገልግል ስቱዲዮ፤ወጣት ሙዚቀኞችን ማውጣት ፣ አቅማቸውን ማጎልበት እና መወከልን አላማው ያደርገ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ አሳታሚ ነው። የድርጅቱ መስራች ናሆም ሙሉጌታ ከኢትዮጵያ ሙዚቃ እንዱስትሪ አንፃር የሚኖረንን አንዳምታ አዋይቶን ነበር።


ስለ አገልግል

የአርቲስቶች ሁሉን አቀፍ ሆኖ ፤ ያለ ስጋት ሙሉ ትኩረታቸውን ሙዚቃ ላይ አድርጎ አብሮ ለመስራት መወሰን ነው አገልግልን የተፈጠረበት ሂደት። ከጊዜ ጋር መስራች አባላቱ 1.5 ሚሊዮን ብር የፈጀ ዘመናዊ ስቱዲዮ ለማቋቋም ችለዋል። ሌሎች በሳል አርቲስቶችን ከማስፈራማቸው በተጨማሪ ኢንዱስትሪውን የሚያውቅ የማኔጅመት ቡድንም ቀጥራዋል። አገልግል ፤ ከስሙ መረዳት እንደሚቻለው ፤ ሁሉንም የኢትዮጵያ መልከ ብዙ ገፃታ ባከተተ መልኩ ሃገራችንን በጥበብ የማገልገል አላማ ነው ያለው። በማደግ ላይ ያለውን የሙዚቃ ባህል ላይ አሻራውን ለማሳረፍ ፤ አገልግል ጥራትን ጠብቆ ለማስቀጥል እየጣረ ይገኛል። ይህም ክፍተቱን የማከም እና ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ የመሆን ፍላጎታቸው ነፀብራቅ ነው።

Picture Courtesy of Agelgil Studio

How did you conceive the idea to open Agelgil?

Our journey began four years ago when I met Fikru Semma, now known as Kassmasse. We discussed our passion to change the music scene in our country and how art is a very crucial element in a country’s growth. Gradually, I met Yikber Badma (co-founder), a musician who shares my passions. He had built his own studio at the time and I was very inspired by his hard work and dedication, which led me to speak to him about my plans.

He was deeply moved by the ideas I pitched and decided to collaborate. We carried on by setting up a bigger and better studio, planned every detail despite the financial issues we had to face, registered our company and proceeded to signing artists. We now have finalized an incubation and artist development phase after a fairly long amount of time and are preparing to release Agelgil products very soon.

We always aim for authenticity. Our music always has an Ethiopian element in it. We fuse Ethiopian rhythms and scales with western elements and that creates a different kind of sound that isn’t available anywhere else.

የጅማሮ ቀናት

ጉዞው የተጀመረው ከ4 ዓመት በፊት ከፍቅሩ ሰማ፤ያሁኑ ካስማሰ ጋር ተገኛኝተን ስለ የሃገራችንን የሙዚቃ ገፅ ለማደስ ያለንን ፍላጎት እና ጥበብ ለሃገራችን እደገት ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ካወራን በኋላ ነበር። ቀስ በቀስም ከኔ ጋር ተመሳሳይ አመለካከት ያለውን ሙዚቀኛ ይክበር ባድማ (መስራች) ጋርም ተዋወቅን። በወቅቱ እሱ የራሱን ስቱዲዮ አቋቁሞ ነበር። በጠንካራ ስራው ተደንቄ ነበር እቅዶቼን ያጋራሁት። በሃሳቤ ፍፁም ደስታኛ ሆኖ አብሮኝ ለመስራት ወሰነ። ከዛም ነበር የተሻለ እና ተለቅ ያለ ስቱዲዮ ያቋቋምነው እና እያንዳንዷን የሚያጋጥመንን የፋይናንስ ጣጣ ዳሰን ድርጅታችንን ህጋዊ አድርገን አርቲስቶችን ማስፈረም የጀመርነው።

ሁሌም ሙዚቃችን የራሱ ጣዕም እና በኢትዮጵያዊ ድምፅ መቀመሙን እርግጥኛ መሆን ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ኢትዮጵያዊ ቅኝት እና ስኬሎችን ከምራብያኑ ጋር አዋህደን ያልተለመደ አዲስ ድምፅን እንፈጥራለን።

Picture Courtesy of Agelgil Studio

What makes Agelgil different?

We own our studio. It’s allowed us to have the freedom to create, no matter how long it takes. As a studio committed to creating a sound that represents our generation, we knew we had to fight for a space we can call our own. This has allowed us to be the first Ethiopian record label in recent memory that offers full record label services to artists.

Moreover, we’re also a label that capable of supporting artists throughout their career from discovery to organizing a world tour. We invest in artists that choose to work with us, not the other way around. The reason we do this is because we believe music, or art in general, is part of the many backbones that define a country’s growth and developed mental state. It is possible to educate and create awareness in a society with art. But, in reality, our field of work hasn’t been tapped adequately. So, we decided to contribute what we can to be pillars or at least part of a positive change.

Agelgil also gives us the opportunity to have a development program centered on helping artists to organically achieve their goals with the right mindset to express themselves.

የራሳችን ስቱዲዮ

የራሳችን ስቱዲዮ መኖሩ የፈጅውን ጊዜ ፈጅቶ፤የፈጠራ ነፃነታችን ሳይታፈን በራችን መንገድ የምንፈልገውን ለመስራት አስችሎናል። የእኛን ትውልድ የሚወክል ድምፅ መፍጠር ላይ ትኪረት ያረገ ስቱዲዮ ከመሆኑ አንፃር፤የራሳችንን ቦታ ለማግኘየት መታገል እንዳለብን እናውቅ ነበር። ይህም በቅርብ እስከምናስታውሰው ድረስ በኢትዮጵያ ለአርቲስቶች ሙሉ የሙዚቃ ህትመት አእልግሎት ያለው ብቸኛ ስቱዲዮ አድርጎናል። ከዛም በላይ አርቲስቱን ከማግኘት ጀምሮ በሙያ ጉዞው ሁሉ ማገዝ የሚችል እና እስከ አለምአቀፍ ቱር ድረስ አርቲስቱን ማብቃት የሚችል ድርጅት ነው። በተቃራኒው ሳይሆን፤ከእኛ ጋር መስራት የሚፈልግ አርቲት ላይ ነው ኢንቬስት የምናደርገው። ይህን የምናደርግበት ምክንያት ሙዚቃም ሆነ በጠቅላላው ጥበብ ለአንድ ሃገር እድገት የጀርባ አጥንት እና ለመንፈስ ጤናም ዋልታ ነው ብለን ስለምናም ነው። በጥበብ ማህበረሰቡን ማስተማርም ሆነ ማንቃት ትችላለህ። ይሁን እንጂ የእኛ ሙያ በስርአቱ ጥቅም ላይ አልዋለም። ለዛም ነው ለመልካም ለውጥ ምሰሶ ፤ ቢያንስ የለውጡ አካል መሆን ላይ ሙሉ ትኩረታችንን ያደረግነው።

አገልግል በራቸው የአስተሳብ መንገድ ራሳቻውን ለአድናቂዎቻቸው ባልተበረዘ መንገድ መግለፅ የሚፈልጉ አርቲስቶችን ማሳደግ የምንችልበትን እድልም ሰቶናል።

Picture Courtesy of Agelgil Studio

What do you think the Ethiopian music industry needs to get going?

There is a sense of competition between artists, which is a positive thing in regards to the industry’s development. This competition fosters growth.

However, there are many obstacles for artists in the Ethiopian music scene. The biggest hindrance is the fact that artists aren’t properly supported in terms of finances and guidance. An artist must pay a producer to make music and have access to studio time. Where these infrastructures are inadequate or unavailable, it becomes increasingly difficult to produce music.

In addition, this support should also extend to creating your own team. This includes essentials such as marketing and management teams that help an artists’ work gain the platform it needs to reach its audience. This further goes into brand building and ensuring that the artist in question maintains their authenticity. It also doesn’t help that the government considers musical instruments as luxury items and as a result we have to pay high import taxes for them.

ሙዚቃ በኢትዮጵያ

የውድድር መንፈስ አለ። እሱም ለኢንዱስትሪው ማደግ መልካም ሚና የሚጫወት ነው። ስራን ለማስተዋወቅ ወሳኝ የሆኑት የሙዚቃ ክሊፖች ጥራት ሙዚቃውን ራሱ አልፈውት ሂደዋል ብለን እናምናለን። በቪዲዮዎቹ ሰዎች ስሜት ማንበብምና የሚፈልጉትን መረጅ ማግኘየት መቻላቸው፤ሙዚቃን ለማሰተዋወቅ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።

በሙዚቃው ገበያ ውስጥ ለአርቲስቱ ብዙ መሰናክሎች አሉ። ከምንም በላይ ዋነኛው ችግር አርቲስቱ በገንዘብ እና መንገዱ በማሳየት አለመታገዙ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ አርቲስቱ ለአቀናባሪውም ሆነ ለስቱዲዮ ጊዜ የግድ መክፈል አለበት። እነዚህ ነገሮች እንደልብ አለመገኘታቸው ደሞ ሙዚቃ መስራትን ጭራሽ አስቸጋሪ ያደርገዋል። ስለዚህ እገዛው የራስህን ቡድን እስከማዘጋጀት ይዘልቃል። እንደ ማርኬቲንግ እና ውክልና ያሉ ዋነኛ ነገሮች አርቲስቱ ስራው አድማጩ ጋር የሚደርስበትን መንገድ እንዲያገኝ ይረዱታል። ቀጣዩ አላማ አርቲስቱ ያልተበረዘ አሻራውን ይዞ መቆየቱን ማረጋገጥ ነው። መንግስት የሙዚቃ መሳሪያዎችን እንደ ቅንጦት እቃ ማየቱ እና ከፍ ያለ ቀረጥ ለመክፈል መገደዳችን ነገሮችን አስቸጋሪ አድርገውታል።

Picture Courtesy of unsplash

Any music recommendations?

Here at Agelgil, we value quality of sound. This is why we as a team like to listen to the legendary sounds of the 60s: Ethiopiques. It makes us curious about where we went wrong as a country for this generation’s music to lose that prestige.

የሙዚቃ ቅጂ

እዚህ አገልግል ውስጥ የድምፅ ጥራት ልዩ ቦታ አለው። ለዛም ነው ዘመን የማይሽራቸው የኢቶጲክስ የ60ዎቹን ሙዚቃዎች የምናደምጠው። “የቱ ጋር ተሳስተን ነው የዚህ ትውልድ ሙዚቃ ይሄን ልዩ ክብር ያጣው?” ያስብለናል።

Contact

Facebook @agelgilStudios
Instagram @agelgil_studios
YouTube @Agelgil TV

መገኛ

ፌስቡክ @agelgilStudios
ኢንስታግራም @agelgil_studios
ዮትዩብ @Agelgil TV

Share on facebook
Facebook
Share on google
Google+
Share on twitter
Twitter
Share on linkedin
LinkedIn
Share on telegram
Telegram

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Location

Addis Ababa, Ethiopia

Our hours

10:00 AM – 22.00 PM
Monday – Sunday

Contact us

Phone: +251-921-296-276

              +251-913-172-187

Email: info@getzmag.com