Features
Ethiopian Records | የኢትዮጵያ ልጅ
Endeguena Mulu, aka Ethiopian Records, is one of the leading lights in Ethiopia’s burgeoning electronic music scene. Sometimes using nothing more than a computer, Ableton software, and a Push controller, he makes music inspired by traditional music from all over the country and the continent.
የኢትዮጵያን ሪከርድሱ እንደገና ሙሉ በማበብ ላይ ለሚገኘው ኤሌክቶሮኒክ ሙዚቃ ብርሃን ይዘው ከመጡ የሙዚቃ ሰዎች አንዱ ነው። አንዳንዴ ኮምፒወተር ላይ አቤቶን የተባለ ሶፍትዌር እና ፑሽበተን በመጠቀም ብቻ በሀገሩ ባህል እና ትውፊት ላይ ያተኮሩ ሙዚቃዎችን ይሰራል።