Tag: Music Professional

Features

Girum Mezmur | ግሩም መዝሙር

Girum Mezmure is often labelled as a pioneer and a positive driving force in the Ethiopian music industry. During a career that extends over two decades, the musician has been known to experiment and explore uncharted territories. He is credited with reviving live music and the Ethio-Jazz genre. In addition, he has mastered a diverse set of traditional and non-traditional instruments. He currently teaches at Yared Music School and Jazzamba Music School.

Features

Ethiopian Records | የኢትዮጵያ ልጅ

Endeguena Mulu, aka Ethiopian Records, is one of the leading lights in Ethiopia’s burgeoning electronic music scene. Sometimes using nothing more than a computer, Ableton software, and a Push controller, he makes music inspired by traditional music from all over the country and the continent.
የኢትዮጵያን ሪከርድሱ እንደገና ሙሉ በማበብ ላይ ለሚገኘው ኤሌክቶሮኒክ ሙዚቃ ብርሃን ይዘው ከመጡ የሙዚቃ ሰዎች አንዱ ነው። አንዳንዴ ኮምፒወተር ላይ አቤቶን የተባለ ሶፍትዌር እና ፑሽበተን በመጠቀም ብቻ በሀገሩ ባህል እና ትውፊት ላይ ያተኮሩ ሙዚቃዎችን ይሰራል።

Features

Aziz Yimam | አዚዝ ይማም

Music managers are a central part of any healthy music industry. They wear multiple hats, all to ensure a happy marriage between the musician, the audience and the industry as a whole. But how do they operate in Ethiopia? What role do they play?

የሙዚቃ ማኔጀር የጤነኛ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ማገር ነው። የነበሩት ጠላቻዎች ያሳዩት በሙዚቀኛው ፤ በአድማጩ እና በኢንዱስትሪው መሃል ወዳጅነት እንዲደረጅ ማድረጋቸውን ነው። ግን ኢቲዮጵያ ውስጥ እንዴት ነው የሚሰሩት? የሄዋን ገብረወልድ ማኔጀር የሆነው አዚዝ ይማም ስለስራው እና በዛ በኩል ስላለው የሙዝቃው ኢንዱስትሪ መልክ አጫውቶናል።

Features

The PARC | ፓርክ

Part of what makes the local music industry challenging is the lack of spaces where artists can fully commit to their art. If there are spaces available, are they accessible and affordable?

የሀገራችንን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከሚያዳክሙ ነገሮች ውስጥ አንዱ አርቲስቶች ሙሉ ጊዜያቸውን ሰተው መስራት የሚችሉባቸው ቦታዎች እጥረት ነው። ቦታዎቹ ቢኖሩ ራሱ ተደራሽ እና ባለ ተመጣጣኛ ዋጋ ናቸው?

Features

Agelgil Studio | አገልግል ስቱዲዮ

Launched in September 2019, Agelgil Studios is an Ethiopian record label focused on discovering, empowering and managing talented Ethiopian musicians and producers of all styles of music.
በፈርንጆቹ 2019 የተጀመረው አገልግል ስቱዲዮ፤ወጣት ሙዚቀኞችን ማውጣት ፣ አቅማቸውን ማጎልበት እና መወከልን አላማው ያደርገ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ አሳታሚ ነው። የድርጅቱ መስራች ናሆም ሙሉጌታ ከኢትዮጵያ ሙዚቃ እንዱስትሪ አንፃር የሚኖረንን አንዳምታ አዋይቶን ነበር።

Articles

Managers and Artists | ማኔጀሮች እና አርቲስቶች

The manager is responsible for contacting potential venues and promoters, marketing and social media, liaising with others, paperwork, managing accounts, networking, artistic direction, connecting with fans, negotiating contracts, collecting, and promotional appearances, among other things.
ስራውን ማቅረቢያ ቦታ ማመቻቸት ፤ ፕሮሞተሮችን መነጋገር ፤ ማርኬቲንግ እና ማህበራዊ ሚዲያ ፤ ኔትወኪንግ ፤ ጥበባዊ አቅጣጫን ማስቀመጥ ፤ ከአድናቂዎቹ ጋር ማወዳጀት ፤ ውሎችን መደራደር ፤ ገቢውን መሰብሰብ እና የማስታወቂያ አቅርቦት ከማኔጀሩ ስራዎች ጥቂቶቹ ናቸው።

Articles

Becomeing a Music Professional | ሙዚቀኛ እንዴት ነው ባለሙያ የሚሆነው?

In the quest to understand how young musicians become professionals, one is first confronted by the question of what makes a professional. Most musicians seem to have their own definition.
ወጣት ሙዚቀኞች እንዴት ባለሙያ መሆን ይቻላሉ ለሚለው ጥያቄ መልስ ስንፈልግ አንድን ሰው ምንንድነው ባለሙያ የሚያደርገው የሚለው ጥያቄ ጣልቃ ይገባል። አብዝሃኞቹ ሙዚቀኞች የራሳቸው መልስ አላቸው።

Articles

Music Education | የሙዚቃ ትምህርት

We live in a fast-paced and ever-changing world, where the advent of the internet is opening doors and opportunities for people from all walks of life. Technology has also pushed a great many things that were once considered essential or part of daily life into obsolescence, while calling into question the practicality of a great many more.
የምንኖረው በፍጥነት በመቀየር ላይ ባለች አለም ውስጥ ነው። የምንወደው ነገር ላይ ያደረሰን መንገድ ከእኛ በቀደሙ ብዙዎች የተጠረገ ነው። እጃችን ላይ አማራጮች እንደልብ አሉን። የተለየ ድምፅ ያላቸው ወጣት የፈጠራ ሰዎች ብቅ እያሉ ነው። እኛም ከሌላው ጊዜ በእጅጉ ለእዲስ ነገ ክፍት የሆን አድማጮች ሆነናል። እንደዚህ በተመቻቸ ጊዜ ታድያ አርቲስቱ በቀላሉ እየሰራ ከኢንተርኔት መማር እየቻለ ለምን ሙዚቃ ትምህት ቤት ይሄዳል?